NEW Season 1 Oct 13, 2026 · 12 min
የዓለም ዜና፤ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ማክሰኞ
በአማራ ክልል ዉስጥ በደቡብ ወሎ ና በሰሜን ሸዋ አካባቢዎች ዉግያ እየተካሄደ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ።-ሰሜን ኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣዉ ጦርነት የተለያዩ ፍላጎቶች ያላቸው አገራትን በመጋበዝ በቀጣናው አላስፈላጊ ሰብዓዊና የንብረት ውድመት ከማስከተሉ በፊት ዓለማቀፉ ማህበረሰብ፤ ግፊት እንዲያደርግ ኦነግ አሳሰበ፡፡
Listener moments on the timeline Moments: 0
0:00 11:56
