NEW Season 1 Oct 15, 2026 · 11 min
DW Amharic የጥቅምት 05 ቀን 2019 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች በድንበር ላይ በምትገኘው የዛላአምበሳ ከተማ አካባቢ ተፋጠው እንደሚገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ። ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በመካከላቸው የበረታውን ውጥረት ሊያረግቡ እንደሚገባ አሳስባለች። በጋምቤላ በተፈጸመ ጥቃት ሰዎች ከተገደሉ በኋላ ከከተማው የሸሹ ነዋሪዎች እንዲመለሱ አስተዳደሩ ጥሪ አቀረበ።
Listener moments on the timeline Moments: 0
0:00 10:38
