የነሐሴ 5 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ መንግሥት ጦር አላማጣ ከተማ አጠገብ ትምሕርት ቤት ዉስጥ የሰፈረ የትግራይ ተዋጊ ኃይልን በሰዉ አልባ አዉሮፕላን መምታቱን የትግራይ ክልል ባለሥልጣናት አስታወቁ፤ አወገዙም።በጥቃቱ ተዋጊዎችም ሰላማዊ ሰዎችም መሞት መቁሰላቸዉ ተነግሯል።---በሱዳን መከላከያ ጦር የሚመራዉ የሐገሪቱ መንግሥት «ከኢትዮጵያ የተሻገሩ» ያላቸዉ የፈጥኖ ደራሽ ኃይላት አንዲት የድንበር ከተማ ማጥቃታቸዉን አስታወቀ።- የሆርሙዝ ወሽመጥን የወደፊት አጠቃቀም በተመለከተ ኢራንና ኦማን የሚያደርጉት ድርድር የመግባባት ፍንጭ ማሳየቱን ቀጠር አስታወቀች።የዩናይትድ ስቴትስና የኢራን የስማ በለዉ ድርድርም መዛዛት መወነጃጀሉም እንደቀጠለ ነዉ።
You May Also Like

Worship & Wonder Daily Devotional
Westminster Presbyterian Church

Scrolls & Secrets
Scrolls & Secrets

Renascença - Pergunte ao Pe. Paulo Franco
Renascença

Darrers podcast - Ràdio Cubelles
Ràdio Cubelles

Darrers podcast - Ràdio Ciutat de Badalona
Ràdio Ciutat de Badalona

CHURCH on SermonAudio
Various Speakers

Church Unity: The Forgotten Treasure
Paul J. Bucknell

Unter Büchern mit Katrin Schumacher
Mitteldeutscher Rundfunk
Podcast Paris United
Paris United
Deep Sessions & Toxic Journey Episodes
Dj zeb
Community discussion