የነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕሰተ ዜና -በምሥራቃዊ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ የተቀሰቀሰው በግንቦት የመጀመሪያ ሣምንት ከመታወጁ ሦስት ወራት ገደማ አስቀድሞ እንደነበር የዓለም የጤና ድርጅት ዛሬ አስታወቀ። -ዩክሬን በሩስያ ላይ በጣለችው የድሮን ጥቃት ህጻናትን ጨምሮ 13 ሰዎች መገደላቸውን 39 ደግሞ መቁሰላቸውን ባለሥልጣናት ዛሬ አስታወቁ። -ኮሎምብያና ጎረቤቶቿን የላቲን አሜሪካ ሀገራት በመታው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 18 ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ። የርዕደ መሬት ንዝረት እስከ ኢኳዶር፣ ፓናማ እና ቬንዙዌላ ድረስ ተሰምቷል።
You May Also Like

Worship & Wonder Daily Devotional
Westminster Presbyterian Church

Scrolls & Secrets
Scrolls & Secrets

Renascença - Pergunte ao Pe. Paulo Franco
Renascença

Darrers podcast - Ràdio Cubelles
Ràdio Cubelles

Darrers podcast - Ràdio Ciutat de Badalona
Ràdio Ciutat de Badalona

CHURCH on SermonAudio
Various Speakers

Church Unity: The Forgotten Treasure
Paul J. Bucknell

Unter Büchern mit Katrin Schumacher
Mitteldeutscher Rundfunk
Podcast Paris United
Paris United

Baptists on SermonAudio
Various Speakers
Community discussion