የሐሙስ ነሐሴ 7 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
Episode 11 min 3s

የሐሙስ ነሐሴ 7 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

አ.አ፥ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክር ሂደቱ ላይ ሥጋት እንዳላቸው ገለጡ፣ አፋር፥ ብርቱ ድርቅ ባስከተለው የውኃ እጥረት የተነሳ የቤት እንስሳት እየሞቱ ነው፣ ሞቃዲሹ፥ ሶማሊያ ውስጥ ብርቱ የረሐብ አደጋ አንዣብቧል፣ ኪየቭ፥ ዩክሬን በጦርነቱ የሚሞቱ ሰላማዊ ሰዎች በከፍተኛ ኹኔታ ጨምሯል፣ ሞስኮ፥ ዩክሬን እና ሩስያ ድንበር ዘልቀው በድሮን እየተደባደቡ ነው፣ ቦጎታ፥ በኮሎምቢያ የደረሰው ብርቱ ርእደ መሬት የነፍስ አድን ፍለጋ የመጨረሻ ደረጃ ላይ እየደረሰ ነው

Community discussion