NEW Season 1 Oct 14, 2026 · 12 min
የጥቅምት 4 ቀን 2019 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ የፌደራል ጦርና የትግራይ የሰላም ኃይል ታጣቂዎች ኤርትራን ሳላምበሳ ጥግ መድረሳቸዉን ነዋሪዎችና ተዋጊዎች አስታወቁ።--አማራ ክልል ደቡብ ወሎና ሰሜን ሸዋ ዞኖች የሚደረገዉ ዉጊያም እንደቀጠለ ነዉ።-የየመን አንሳርአላሕ የሳዑዲ አረቢያን የነዳጅ ተቋማትና አዉሮፕላን ማረፊያዎችን መደብደባቸዉን እንደሚቀጥሉ አሰታወቁ።
Listener moments on the timeline Moments: 0
0:00 11:50
