NEW Season 1 Oct 15, 2026 · 26 min
DW Amharic የጥቅምት 05 ቀን 2019 ዜና መፅሔት
በዶቸ ቬለ የዜና መጽሔት አሜሪካን ጨምሮ ብዙዎች እንዲናገሩ እያደረገ ያለው የኢትዮጵያና የኤርትራ ውጥረት፤ በትግራይ የሚካሄደው ውጊያ እንዲቆም መጠየቁ፤በሰሜን ኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት፤ በሰሃላ ሰየምት ወረዳ የተከሰተው አስከፊ ድርቅ፤ በጦርነት በምትታመሰው የመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማጽኖ የሚል ርዕስ የተሰጣቸው ዘገባዎች ይቀርባሉ።
Listener moments on the timeline Moments: 0
0:00 25:50
