የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት
Episode 32 min 25s

የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት

እንቁጣጣሽ፣ ዘመን መለወጫ አዲስ ዓመት ኢትዮጵያ አሮጌውን 2018 ዓ.ም.ሸኝታ አዲsune 2019 ዓ.ም ተቀበለች። በ2018 ግጭት፣ አለመረጋጋትና የኑሮ ውድነት የተፈታተናቸው ኢትዮጵያውያን በአዲሱ ዓመት ለውጥ ይናፍቃሉ። የተሻለ ሕይወት ይመኛሉ። የዶቸ ቬለ ዘጋቢዎች ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የላኳቸው ዘገባዎች ይቀርባሉ።

Community discussion