DW Amharic የነሐሴ 25 ቀን 2018 ዜና መጽሔት
Episode 18 min 45s

DW Amharic የነሐሴ 25 ቀን 2018 ዜና መጽሔት

በባቲ ወረዳ «የኦነግ ሸኔ» ጥቃት፣ እገታና መፈናቀል ነዋሪዎችን ለከፍተኛ ምሬት መዳረጉ፤ ግጭት ማስወገድ የተሳናቸው የአፍሪካ ኀብረት መዋቅሮችና የማሻሻል ሂደቶች፤ በአሜሪካ እና ካናዳ መካከል ያገረሸው የንግድ ጦርነትና የዲፕሎማሲ ውጥረት፤ አይስላንድ ለግዜው ወደ አውሮጳ ህብረት ላለመግባት ወሰነች

Community discussion