የዕለተ ማክሰኞ መስከረም 19 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ዜና መጽሔት
Episode 19 min 38s

የዕለተ ማክሰኞ መስከረም 19 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ሰሜን ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደረገዉ ጦርነት በተፈናቃዮችና በየአካባቢዉ ሰላማዊ ነዋሪዎች ላይ ያደረሰዉን ጉዳትና መከራን በሁለት ዘገቦች ይቃኛል። የኦሮሚያ ክልል 21 የአስተዳደር ዞኖችን ወደ 6 ዞኖች ማጠፉን የሚቃኘዉ ዘገባ አሠልሶ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 81ኛ ጉባኤና የድርጅቱ ፋይዳ ቢሲስነት በሚተነትነዉ ያሳርጋል።

Community discussion