የዜና፤ መጽሔት፤ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ማክሰኞ
Episode 21 min 35s

የዜና፤ መጽሔት፤ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ማክሰኞ

በሰሜን ኢትዮጵያ እየተስፋፋ ያለው ጦርነት የተለያዩ ፍላጎቶች ያላቸው አገራትን በመጋበዝ በቀጣናው አላስፈላጊ ሰብዓዊ እና የንብረት ውድመት ከማስከተሉ አስቀድሞ ዓለማቀፉ ማህበረሰብ አገራት ላይ ግፊት እንዲያደርጉ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አሳሰበ፡፡

Community discussion