NEW Season 1 Oct 14, 2026 · 26 min
የጥቅምት 4 ቀን 2019 የዜና መጽሔት
የዕለቱ ዜና መጽሔታችን አምስት ጉዳዮችን ያስደምጣል። የቀጠለው የደቡብ ወሎና የሰሜን ሸዋ ውጊያ ፣ የኢትዮጵያ ኃይሎች ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ መድረሳቸው ፣ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው ሳልሳይ ወያነ ፓርቲ ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬአቸው መመለስ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል ማለቱ፣
Listener moments on the timeline Moments: 0
0:00 25:57
