የሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
Episode 18 min 12s

የሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ሰሞነኛው የግጭት መረጃ እና የመገናኛ ብዙኃን የይዘት አቀራረብ አንደምታ፤ በትግራይ ድንበር አካባቢ የተቀሰቀሰው ጦርነት በርካቶች ወደ ሱዳን እንዲሰደዱ ማስገደዱ፤ በቆቦ አካባቢ ወታደራዊ ዝግጅት መጠናከሩ እንዲሁም ሕይወት የቀጠፈ የመሬት መንሸራተት አደጋ በጻድቃኔማርያም ገዳም መከሰቱን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል

Community discussion