የሐምሌ 28 ቀን 2018 የዜና መጽሔት
Episode 21 min 51s

የሐምሌ 28 ቀን 2018 የዜና መጽሔት

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ይስሐቅ ወልዳይ እንዲሁም የፓርቲው አባል ፖለቲከኛ አበበ አካሉ በመንግሥት የፀጥታ ኃይል መታሠራቸውን ፓርቲው ገለፀ።የሰሜን ኢትዮጵያው የጦርነት ስጋት ቀጠናዊ ስጋት ያጭር ይሆን?የሸረሪናው ውጊያ ያሰጋው የከባድ ጦርነት መጀመሪያ ይሆን? "በቀደመው የትግራይ ጦርነት የፍትህና ተጠያቂነት ማጣት ለቀጣይ ግጭት በር ከፍቷል " አምነስቲ

Community discussion