የነሐሴ 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም መጽሔተ ዜና
ዜናውን በሚከተለው የዜና መጽሔት፤ ሰሜን ወሎ በፀረ ተሽከርካሪ ቦምብ ፍንዳታ አራት ሰዎች መገደላቸው፤ የመቀሌው የአየር ጥቃት ሰላባዎችና ነዋሪዎች አስተያየት በምክክሩ የጎላ መነጋገሪያ ሆኖ የቀጠለው የአዲስ አበባ ጉዳይ ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያቀረበው ከፍተኛ የዶላር ጨረታ እንዲሁም በአውሮጳ አትሌቲክስ ውድድር ለጀርመን ወርቅ ያስገኘው ትውልደ ኤርትራዊው ጀርመናዊ አማናል ጴጥሮስን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል፤ የዕለተ ዓርብ ሳምንታዊ መሰናዶ ከወጣቶች ዓለም፤ እንዲሁም የዚህ ሳምንት የዶቼ ቬለ እንወያይ የቅምሻ ጥንቅርም ይኖረናል።
You May Also Like

Worship & Wonder Daily Devotional
Westminster Presbyterian Church

Scrolls & Secrets
Scrolls & Secrets

Renascença - Pergunte ao Pe. Paulo Franco
Renascença

Darrers podcast - Ràdio Cubelles
Ràdio Cubelles

Darrers podcast - Ràdio Ciutat de Badalona
Ràdio Ciutat de Badalona

CHURCH on SermonAudio
Various Speakers

Church Unity: The Forgotten Treasure
Paul J. Bucknell
Podcast Paris United
Paris United
Deep Sessions & Toxic Journey Episodes
Dj zeb

La Série fiction
France Culture
Community discussion