የመስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
Episode 33 min 4s

የመስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ለምክር ቤቶች ያደረጉት የመርሕ ንግግር፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደረገዉ ጦርነት፣ የሐገሪቱ የሰላም እጦትና የመሪዎችዋን ቃል በተመለከተ የሕዝብ አስተያዮቶች፤ መካነ-ሰላም ደቡብ ወሎ ዞን በመንግስት ጦርና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከባድ ዉጊያ መደረጉ፤ ስለሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የተመድ፣ አሜሪካና የአዉሮጳ ሕብረት መልዕክቶች

Community discussion