የመስከረም 27 ቀን 2019 የዜና መጽሔት
Episode 31 min 55s

የመስከረም 27 ቀን 2019 የዜና መጽሔት

በነገሌ ቦረና በተከሰተው ተኩስ የሰው ሕይወት ማለፉ፤በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ደጃች ሜዳ ወረዳ በወረዳው የተለያዩ ቀበሌዎች በድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ምንም ዓይነት የምግብ ድጋፍ አልተደረገልንም ማለታቸውን፤ እንዲሁም የየመን ጦርነት የሚሉ ርዕሶችን ያስተነትናል።

Community discussion