ባለፉት አምስት ወራት ብቻ 105 ስደተኞች መሞታቸው ተገለፀ
Episode 4 min 6s

ባለፉት አምስት ወራት ብቻ 105 ስደተኞች መሞታቸው ተገለፀ

ኢትዮጵያውያን በሚያዘወትሩት ምሥራቃዊ የፍልሰት መስመር ባለፉት አምስት ወራት ብቻ 106 ስደተኞች መሞታቸውን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች መርጃ ድርጅት ገለፀ። እንደ ድርጅቱ ከአፍሪካ ቀንድ ተነስተው በጅቡቲና በቦሳሶ በኩል ወደ ባህረ ሰላጤው ሀገራት በሚደረጉ አደገኛ የስደት መስመሮች ከሚጓዙት 95 በመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ናቸው።

Community discussion