የጳጉሜ 5 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት
Episode 24 min 30s

የጳጉሜ 5 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት

በአዲስ ዓመት ዋዜማ ዘና መጽሔት ዘገባችን፦ -ፖለቲከኛ ክርስቲያን ታደለን እና በርካታ ታዋቂ ፖለቲከኞችን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች በዛሬው እለት ከእስር መለቀቃቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዐሳውቋል። ይህና -ግጭት ያጠላበት የአዲስ አመት አከባበር በአማራ ክልልና ሌሎችም ዘገባዎች አካትተናል ።

Community discussion