የነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
Episode 18 min 27s

የነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ - እያደገ የመጣው ውጥረት፤ ከራያ አካባቢ በጦርነት ስጋት የወጣቶችና ሕጻናት በብዛት ለስደት መዳረግ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ድርቅ እና ግጭት ያጠላው ስጋት፤ እንዲሁም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አርሶአደሮች «የእርሻ ማዳበሪያ አልደረሰንም» ማለታቸው መገለጹ፤ የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል፤

Community discussion