የነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት
Episode 22 min 33s

የነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት

በራያ እና በአላማጣ አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ለከፍተኛ ርሃብ፣ ድርቅ እና የሰብአዊ መብት ጥሰት ተዳርገናል ሲሉ አማረሩ። ደብዛው የጠፋው የፎቶግራፍ ባለሙያ ፊልሞን ገብረሕይወት የት እንዳለ ይፋ እንዲደረግ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ ። በእሥር ላይ ለሚገኙት የኢሕአፓ አመራሮች የዋስትና መብት መፈቀዱ፣

Community discussion