NEW 시즌 1 2026년 10월 9일 · 42분
የዜና መጽሔት፤ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም አርብ
በዜና መጽሔት፤ የትግራይ ክልል ከተሞች ፀጥታ፤ተመድ ለኤርትራ ወረራ ምላሽ ይስጥ ስትል ኢትዮጵያ ጠየቀች ፤ሰሜን ወሎ በአፋር አማራ ድንበር ግጭት ተፈናቃዮች መጎዳታቸው፤ ያገረሸው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ መወነጃጀልንም የሚቃኝ የባልደረቦች ቃለምልልስ ይኖራል
타임라인 위 청취자 모먼트 모먼트: 0
0:00 41:52
