የመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መፅሔት
Episode 28 min 5s

የመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መፅሔት

የዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ላይ የሚያተኩሩ ዘገባዎች ተካተዋል። -የአፋር ክልል «አሸባሪ» ባለው የህወሓት ጦር ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ማለቱ - የፀጥታው መናጋት ላይ የተሰጡ አስተያየቶች -ጦርነቱ ሺዎችን ማፈናቀሉ እና የቀረበው የምግብ ድጋፍ ጥያቄ -የአውሮጳ ህብረትና ዓለም አቀፉ ህብረተሰብ ጥሪን ይመለከታል

Community discussion