የጳጉሜ 02 ቀን 2018 ዜና መጽሔት
Episode 19 min 32s

የጳጉሜ 02 ቀን 2018 ዜና መጽሔት

የትግራይ ክልል በኦባሳንጆ የአሸማጋይነት ሚና ላይ የገለልተኝነት ጥያቄን ማንሳቱ፣ ቻይና በአባይ እና ቀይባህር ላይ የግብጽን አቋም መያዟ ለኢትዮጵያ ስጋት ነውን?የኤልኒኞ ክስተት ተፅዕኖ በሶማሌ ክልል ያሳደረዉ ስጋት፤ ፖሊስ የዋስትና መብት በተፈቀደላቸው የኢሕአፓ አመራሮች ላይ ይግባኝ ጠየቀ

Community discussion