የመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መጽሔት
Episode 16 min 35s

የመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መጽሔት

ትግራይ ክልል በሚገኙ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች ሌላ አካባቢ እንዲመደቡ መወሰኑና የክልሉ ተቃዉሞ። የኢትዮጵያ የትምሕርት ሚኒስቴር የ2019 የትምህርት ዘመን የሬሜዲያል መርሐ ግብር።

Community discussion