የመስከረም 18 ቀን፣ 2019 ዓ.ም የዜና መፅሄት
Episode 19 min 55s

የመስከረም 18 ቀን፣ 2019 ዓ.ም የዜና መፅሄት

በዛሬው የዜና መፅሄት በኢትዮጵያ ትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች በተቀሰቀሰው ውጊያ ላይ የጠናቀሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ። የኦሮሚያ ምክር ቤት ዛሬ አዲስ ክልላዊ መንግሥት መሥርቷል። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በፕሬዝደንትነት ሲቀጥሉ ስድስት ምክትሎች ተሾመውላቸዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ መጠናቀቅ የተመለከቱዘገባዎችም ተካተዋል

Community discussion