የነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
Episode 25 min 1s

የነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

በዜና መጽሔት ፤ ስለአገራዊው ምክክር የነዋሪዎች አስተያየት ፣ በትግራይ ክልል እየተፈፀሙ ያሉ የድሮን ጥቃቶች ፣ የምስራቅ ወለጋው የጊዳ አያና ጥቃትና የነዋሪዎች ተቃውሞ ፣ በደቡብ ወሎ 3,500 ያህል ከአረብ ሀገራት ተመላሾች በሀገራቸው የስራ እድል ማግኘታቸውን ፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አርማውን ያለ አግባብ የሚጠቀሙ እንዳሉ መግለጹን የተመለከቱ ዘገባዎች ተካተዋል።

Community discussion