የዜና መፅሔት፤ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ማክሰኞ
Episode 18 min 55s

የዜና መፅሔት፤ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ማክሰኞ

ትብብር ለህልውና የተባለው የታጣቂዎች ቡድን ምስረታ ላይ አስተያየቶች ፤ ዓለማቀፉ ድንበር የለሽ የሀኪሞች ቡድን በርካታ ተጎጂዎች ጋምቤላ ውስጥ ወደሚገኘው የህክምና መስጫ መምጣታቸውን መግለፁ፤ በሶማሊያ የአፍሪካ ኀብረት ተልዕኮ የሚደረገው ድጋፍ በአንድ አመት መራዘም መጠነኛ እፎይታ እንደሚሰጥ መነገሩ

Community discussion