የመስከረም 27 ቀን 2019 የዓለም ዜና
Episode 11 min 59s

የመስከረም 27 ቀን 2019 የዓለም ዜና

-የኢትዮጵያ መንግሥት ጦር ከአዲግራት ወደ መቀሌ ይጓዝ የነበረ የኤርትራ ጦር ቅፍለትን በሰዉ አልባ አዉሮፕላን መምታቱ ተነገረ።-የየመን አንሳር አላሕ ቡድን የአደንና የሪያድ አዉሮፕላን ማረፊያዎችን መደብደቡ ተዘገበ።---እስራኤል በሐማስ የተጠቃችበት ሶስተኛ ዓመት ዛሬ በሐዘን፣በፀሎት፣በስብሰባና በአደባባይ ሰልፍ ተዘክሮ ዋለ።

Community discussion