የጳጉሜ 4 ቀን 2018 የዜና መጽሔት
Episode 22 min 35s

የጳጉሜ 4 ቀን 2018 የዜና መጽሔት

በትግራይ ክልል በሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት መኖሩን ህወሓት መግለፁ፤ በቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት የጸጥታ ችግር ያስከተለው ስጋት፤ በአላማጣ ከተማ ይፈጸማል የተባለው የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ፤ የመስቃን እና ማረቆን ሰላም ለመመለስ የተደረገውን ጥረት እንዲሁም የአሜሪካ እና ኢትዮጵያን የኤኮኖሚ ጉድኝት የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል።

Community discussion