የመስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
Episode 42 min 45s

የመስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ትላንት ምሽት በአዲስ አበባ በሦስት ቦታዎች ፍንዳታዎች እንደነበሩ መነገሩ፤ በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች እየተደረገ የሚገኘው ውጊያ ወደ አዲስ አበባ ቀረበ ወይ የሚል ሥጋት አጭሯል፤እስራኤል ውጊያ እየተካሔደ ከሚገኝባቸው አካባቢዎች ዜጎቿን ማስወጣቷ ተሰምቷል፤ በጋዞ ዞን ዘጠኝ የፖሊስ አባላት ስለተገደሉበት ጥቃት የተዘጋጀ ዘገባም አለ።

Community discussion