የቻይና እና አሜሪካ ኩባንያዎች ፉክክር በቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ
Episode 4 min 36s

የቻይና እና አሜሪካ ኩባንያዎች ፉክክር በቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ

የአሜሪካና ቻይና ኩባንያዎች ኢትዮጵያ በቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ በምታስገነባው ግዙፍ አየር ማረፊያ ላይ ለመሳተፍ እየተፎካከሩ ነው ተብሏል። የቻይና ኩባንያዎች በግንባታ ውል ጨረታ በሰፊው እተሳተፉ ሲሆን፤ አሜሪካም ቦይንግን በመሳሰሉ ታላላቅ ኩባንያዎቿ በኩል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚፈልገው ዘጠኝ ቢሊየን ዶላር ገደማ ውል ለመሳተፍ አቅደዋል።

Community discussion