የመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መፅሔት
Episode 23 min 2s

የመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መፅሔት

የኢትዮጵያ መንግሥት ኃይላት እና የትግራይ አማጽያን ውጊያ፤ የትግራይ ክልል አለመረጋጋት፤ የአየር በረራው መቋረጥ፤ አፋር ክልል በኢትዮጵያ መንግሥት ኃይላት እና በሕወሓት መካከል ውጊያው ቀጥሏል መባሉ፤ ቃለ መጠይቅ፤ በርዳታ ጫኝ ተሽከርካሪ ላይ ደረሰ የተባለ የድሮን ጥቃት እንዲመረመር መጠየቁ

Community discussion