የመስከረም 20 ቀን 2019 የዜና መጽሔት
Episode 21 min 50s

የመስከረም 20 ቀን 2019 የዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት፤ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የአካባቢውን ሃገራት እንዳያዳርስ ማስጋቱን፤ የኤርትራ ሠራዊት አፋር ውስጥ ገብቷል ስለሚለው የተደረገ ቃለ ምልልስ፣ መገናኛ ብዙኃን ኢትዮጵያ ውስጥ ስላገረሸው ጦርነት ምን ያህል መረጃ እየሰጡ ነው? ላሊበላ ያገረሸው ጦርነት ያስከተለባትን ስጋት የሚመለከቱ ዘገባዎችንም አካቷል፤

Community discussion