NEW Season 1 Oct 14, 2026 · 10 min
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ድርቅ የተደመረበትን የጦርነት ጫና መሸከም ይችላል?
ከ2019 የኢትዮጵያ 2.4 ትሪሊዮን ብር በጀት ውስጥ 96.3 ቢሊዮን ብር የሚሆነው ለመከላከያ ተመደበ ነው። ይሁንና ጦርነት የሚያስፈልገው ከፍተኛ ገንዘብ በመንግሥት ወጪ እና የበጀት ጉድለት ላይ ጫና ሊያሳድር ይችላል። በምንዛሪ ሥርዓት ለውጥ እየተዳከመ የሔደው ብር ጭምር እና የዋጋ ግሽበት ድርቅ በተደመረበት የጦርነት ዳፋ መፈተናቸው አይቀርም።
Listener moments on the timeline Moments: 0
0:00 10:28
