የዶናልድ ትራምፕ ታክስ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ የሚላከውን ሐዋላ ወደ ኢ-መደበኛው ገበያ ሊገፋ ይችላል
Episode 13 min 18s

የዶናልድ ትራምፕ ታክስ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ የሚላከውን ሐዋላ ወደ ኢ-መደበኛው ገበያ ሊገፋ ይችላል

በአሜሪካ የሚኖሩ የውጪ ሀገር ሰዎች ሐዋላ ሲልኩ 3.5 በመቶ ታክስ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ የሕግ ረቂቅ በዩናይትድ ስቴትስ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቆ የሴኔቱን ይኹንታ እየጠበቀ ነው። ሕጉ ተግባራዊ ከሆነ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአሜሪካ ሐዋላ በሚቀበሉ በርካታ ሃገራት ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል።

Community discussion