የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ያጋጠመው ተግዳሮት
Episode 3 min 43s

የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ያጋጠመው ተግዳሮት

የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በአስተዳደር በደሎችና ቅሬታዎች ላይ የሚሰጣቸው ምክረ ሀሳቦች በአስፈፃሚዉ አካል እይተገበሩም ሲል አማረረ ፡፡ የተቋሙ የሥራ ሃላፊዎች እንደሚሉት አብዛኞቹ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ለተቋሙ ጥያቄዎች ምላሽ ባለመስጠታቸውና ውሳኔውንም ባለመተግበራቸው ለዜጎች መብት ጥሰት ምክንያት እየሆኑ ይገኛሉ።

Community discussion