የመስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
Episode 19 min 25s

የመስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

በዜና መጽሔት አስተያየት ሰባት ታጣቂ ኃይላት መንግሥትን ለመጣል የፈጠሩት ትብብር በራያ አካባቢ የወታደራዊ ውጥረቱ ማይልና ተፈናቃዮች ለከፋ ችግር መዳረጋቸው የአበሽጌ ወረዳ ነዋሪዎች የጥቃት እና እገታ ሥጋት እና በበርሊን እና በሜክለንቡርግ ፎርፖመርን ግዛቶች የተካሄደዉ ምርጫ ዉጤትና የመራኄ መንግስቱ እጣ ፈንታን ያስቃኛል።

Community discussion