ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ ከመድረክ ወደ ቴሌቪዥን ድራማ
Episode 7 min 18s

ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ ከመድረክ ወደ ቴሌቪዥን ድራማ

ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ በቀዳሚ ክፍለ ዝግጅታችን ከውልደት ቀዬዋ ተንስታ፣ የካርቱም የስደት ሕይወቷን አጣቅሳ፣ የአውስትራሊያ የሠፈራና ምዕራባዊ የሥነ ጥበብ ሕይወት ጅማሮዋን አውግታለች። በቀጣይነትም እንደ ፅጌረዳ አበባ ውበትና እሾህን በተላበሰው የጥበብ ሕይወት ጉዞዋ ውስጥ የተፈተነችባቸውን ተግዳሮቶችና በሐሴት የተመላችባቸውን ስኬቶች ታነሳለች።

Community discussion

No posts yet

Be the first to start the conversation about ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ ከመድረክ ወደ ቴሌቪዥን ድራማ