What does responsible cat ownership involve? - አውስትራሊያ ውስጥ የድመት ባለቤት ኃላፊነት ምንድነው?
Episode 8 min 37s

What does responsible cat ownership involve? - አውስትራሊያ ውስጥ የድመት ባለቤት ኃላፊነት ምንድነው?

If you own a pet cat or are planning to, being a responsible cat owner will help keep your cat safe and protect Australia’s native wildlife as well. - ቤትዎ ውስጥ ድመት ያለዎት ወይም ለማሳደግ አስበው ያሉ ከሆነ፤ ኃላፊነት የተመላው የድመት ባለቤት መሆን የድመትዎን ደኅንነት ለመከባከብና የአውስትራሊያን አገር በቀል እንሰሳት ለመታደግ ይረዳል።

Community discussion