How to access abortion services in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የውርጃ አገልግሎቶችን እንደምን ማግኘት እንደሚቻል
Episode 7 min 36s

How to access abortion services in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የውርጃ አገልግሎቶችን እንደምን ማግኘት እንደሚቻል

Abortion is an essential healthcare service in Australia. Women have access to termination options early in the pregnancy, but navigating choices to suit personal circumstances isn’t always straightforward. - አውስትራሊያ ውስጥ ውርጃ አንዱ ጠቃሚ የጤና ክብካቤ አገልግሎት ነው። ሴቶች በእርግዝናቸው የመጀመሪያ ጊዜያት የውርጃ አማራጮች አሏቸው። ይሁንና ከግለሰብ ሁኔታዎች ጋር የሚሄዱ ተስማሚ ምርጫዎችን ለማፈላለግ ሁሌም አልጋ በአልጋ አይደለም።

Community discussion