የሠፈራ መምሪያ - ብቸኝነትን በአዲስ አገር መወጣት
Episode 4 min 1s

የሠፈራ መምሪያ - ብቸኝነትን በአዲስ አገር መወጣት

የቋንቋ ችሎታ ማነስ፣ የባሕል ልዩነቶች ፣ ከቤተሰብና ጓደኞች መነጠል ለበርካታ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ስደተኞች ለብቸኝነት መዳረግ በዋነኛ አስባብነት ይጠቀሳሉ።

Community discussion