በበጋ የአደጋ ማስጠንቀቂያ ምልክቶችን እንደምን ማወቅና መረጃዎችንም ማግኘት ይችላሉ?
Episode 6 min 54s

በበጋ የአደጋ ማስጠንቀቂያ ምልክቶችን እንደምን ማወቅና መረጃዎችንም ማግኘት ይችላሉ?

አውስትራሊያ በጋ ሲመጣ ዘና የምትልበት ወቅት ነው፤ ሆኖም ደህንነትን ጠብቆ መቆየት ጠቃሚ ነው። የድንገተኛ አደጋ ማስጠንቀቂያ አሠራሮችና ማንቂያዎች ደህንነትዎን እንዲጠብቁና ግንዛቤ እንዲጨብጡ ያግዝዎታል።

Community discussion