ረመዳን እና ኢድ ምንድን ናቸው በአውስትራሊያስ እንዴት ይከበራሉ?
Episode 10 min 28s

ረመዳን እና ኢድ ምንድን ናቸው በአውስትራሊያስ እንዴት ይከበራሉ?

ረመዳን እና ኢድ በእስልምና እምነት ተከታዮች ባህል ውስጥ ታላቅ ስፍራ እንደሚሰጣቸው አስተውለው ያውቃሉ ? እነዚህን በአላት ማክበር ለእስልምና እምነት ተከታይ የስራ ባልደረባዎ ፤ ጓደኞችዎት እና ጎርቤቶችዎት ምን ያህል ታላቅ ስፍራ አለው ?

Community discussion