ዋና ለመልመድ ጊዜው መቼም አይረፍድም
Episode 2 min 4s

ዋና ለመልመድ ጊዜው መቼም አይረፍድም

በአብዛኛው መጤዎችና ጎብኚዎች አውስትራሊያ ውኃዎች ውስጥ ለመስጠም አደጋ ተጋላጭ ናቸው። በየዓመቱ ውኃ ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው ከሚያጡት ውስጥ ግማሽ ያህሉ የአውስትራሊያ ነዋሪ ያልሆኑቱ ናቸው።

Community discussion