በደን ቃጠሎ ወቅት ቤተሰብዎንና ንብረትዎን ከአደጋ ለማዳን እንደምን ዕቅድ ሊነድፉ ይችላሉ?
Episode 5 min 26s

በደን ቃጠሎ ወቅት ቤተሰብዎንና ንብረትዎን ከአደጋ ለማዳን እንደምን ዕቅድ ሊነድፉ ይችላሉ?

ቤተሰብዎንና ቤትዎን ከእሳት አደጋ ተጋላጭነት መታደግ ማለት ቀድመው ስንዱ መሆን ማለት ነው። የመስኩ ጠበብትም ለደን ቃጠሎዎች ተጋላጭ የሆኑ ቀዬዎች የሚኖሩ ሰዎች የድንገተኛ አደጋ ዕቅድ እንዲኖራቸው ምክረ ሃሳብ የሚለግሱት ለዚህ ነው።

Community discussion