ጥንቃቄ በዓሣ ጠመዳ፣ ጎርፍና ዋና ወቅት
Episode 6 min 5s

ጥንቃቄ በዓሣ ጠመዳ፣ ጎርፍና ዋና ወቅት

በበጋ ወራት በአውስትራሊያ የባሕር ዳርቻዎች፣ ወንዞችና ወራጅ ውኃዎች ለመዝናናት ተስማሚ ጊዜ ነው። ሆኖም ራሳቸውን ከውኃ ደህንነት ደንቦች ጋር ላላዋደዱ መጤዎች ሕይወታቸው ተጋላጭም ነው።

Community discussion