የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳት ደኅንነት የሚጠበቀው እንደምን ነው?
Episode 6 min 26s

የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳት ደኅንነት የሚጠበቀው እንደምን ነው?

አውስትራሊያ የእንሰሳት አፍቃሪ አገርና ከዓለም በእንሰሳት ባለቤትነትም ከፍተኛ ሥፍራ ይዛ ያለች ናት። አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳትን ደኅንነት መጠበቅ አግባብ ያለውን ነገር መፈፀም ብቻ ሳይሆን ሕጋዊ ግዴታንም የተላበሰ ነው።

Community discussion