በእርጥብ በጋ ወቅት ከጎርፍ ለመዳን እንደምን መሰናዶ ማድረግ ይቻልዎታል?
Episode 7 min 44s

በእርጥብ በጋ ወቅት ከጎርፍ ለመዳን እንደምን መሰናዶ ማድረግ ይቻልዎታል?

የአውስትራሊያ ምሥራቃዊ ክፍለ አገራት ከአማካይ የዝናብ መጠን በተጨማሪ እርጥብ በጋን ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረጉ ነው። የመስኩ ጠበብቶችም ሰዎች ጎርፍ ሊከስትባቸው በሚችሉ አካባቢዎች ተጨማሪ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እያስጠነቀቁ ነው።

Community discussion