ልጅዎን በአውስትራሊያ እያሳዳጉ ነውን ? ዋናን መዋኘትን ማስተማር ለምን እንደሚያስፈልግ እንንገርዎ
Episode 9 min 17s

ልጅዎን በአውስትራሊያ እያሳዳጉ ነውን ? ዋናን መዋኘትን ማስተማር ለምን እንደሚያስፈልግ እንንገርዎ

በአውስትራሊያ ላሉ ለሁሉም ህጻናት የውሀ ላይ ደህንነት እና የዋና ችሎታ የግድ አስፈላጊ ነው።ወላጆች የዋና ትምህርት ጠቀሜታ እና ያሉት አማራጮችን በተመለከተ የግድ ማወቅ የሚገባቸው የሚከተሉት ናቸው።

Community discussion